ዲሞክራሲና የማህበራዊ ዋስትና ሥርዓት

ለመክፈል ፍቃደኛ መሆን

አብዛኛዎቹ የኖርዌይ ዜጐች የማህበራዊ ዋስትናን በገንዘብ ለመደገፍ ፈቃደኛ የሚሆኑት ለምንድን ነው?

  • ለዚህ በርካታ ምክንያቶች ያሉ ሲሆን ጥቂቶቹ የሚከተሉት ናቸው፡-ማንም ሰው መቼ ህመም ሊያጋጥመውና የመንግሥት የጤና እንክብካቤ ሊያስፈልገው እንደሚችል አያውቅም።
  • የማህበራዊ ዋስትና ሥርዓት እንደ ኢንሹራንስ ሊታይ የሚችል በመሆኑ ሰዎች ዕርዳታ በሚያስፈልጋቸው ጊዜ ሊያግዛቸው የሚችል አካል መኖሩን ማወቅ የውስጥ መረጋጋትን ይፈጥርባቸዋል።ለዜጐች መብቶችንና ጥቅሞችን የሚሰጡ በርካታ አዳዲስ ህጐችና ደንቦች ቀስ በቀስ ተግባራዊ እየተደረጉ ነው።

መረጃ

የመደጋገፍ ሥርዓት ሞዴል

እዚህ ኖርዌይ እንዳለን ዓይነቱ ውድና ህብረትንና የህዝብ ፍላጎትን የሚጠይቅ ሲሆን ይህም ቀረጥ ወጪዎችን በመክፈል ነው።