ልጅና ቤተሰብ

ትምህርት ሂደት

Aktiv elev Elever i klassen

ኖርዌይ ውስጥ የሚኖሩ ሁሉም ልጆች ለአሥር ዓመታት የሚዘልቀውን ትምህርት የመከታተል መብትና ግዴታ አላቸው። ወጣቶች የከፍተኛ ሁለተኛ ደረጃ ትምህርት የማግኘት መብትም አላቸው።

መደበኛ ትምህርት የሚከናወነዉ የወላጆች ተሳትፎና መረዳት ታክሎበት ነው።

ወላጆች ለልጆቻቸው የመጀመሪያ ኃላፊት ስላለባቸው የልጆቻቸውን ትምህርት በተመለከተ ተሳትፎ የማድረግና ተሰሚነት የማግኘት መብትና ግዴታ አላቸው።

መረጃ

በኖርዌይ ሁሉም ልጆች የ10 ዓመት ትምህርት የማግኘት መብትና ግዴታ አላቸው።