የጤና ችግሮችን መከላከል
የአኗኗራችን ዘይቤና የጤናችን ሁኔታ ብዙ ጊዜ ቁርኝት አላቸው።
- አመጋገባችን ጤናማ ከሆነና የአካል ብቃት እንቅስቃሴ ካደረግን ለረጅም ጊዜ ጤናማ ሆነን የመኖር ዕድላችን ሰፊ ነው።
- ሲጋራ የሚያጤሱ ለካንሰር እንዲሁም ለልብና ደምስር በሽታዎች የመጋለጥ ዕድላቸው ከፍተኛ ነው።
- ኖርዌያውያን ሣቅ ዕድሜን ይቀጥላል ይላሉ።
የአኗኗራችን ዘይቤና የጤናችን ሁኔታ ብዙ ጊዜ ቁርኝት አላቸው።