home
iconspraak
መዋዕለ ሕጻናት
ትምህርት፣ እንክብካቤ፣ ትምህርታዊ፣ ትብብር፣ ወላጆች፣ ከፍተኛ ዋጋ፣ የቋንቋ እድገት
የመጀመሪያ ደረጃ መለስተኛ ትምህርት ቤት
አስገዳጅ ፣ ነፃ ፣ የሕዝብ ፣ የግል ፣ ሥርዓተ -ትምህርት ፣ የነገር አንቀጽ
በቤት እና በትምህርት ቤት መካከል ትብብር
ትምህርት ቤት ፣ መዋዕለ ሕፃናት፣ አስተዳደግ፣ ትምህርት፣ የጋራ ውሳኔ
ከፍተኛ ሁለተኛ ደረጃ ትምህርት ቤት እና ከፍተኛ ትምህርት
አጠቃላይ ጥናቶች ፣ የሙያ ፣ የመንግስት ፣ የግል ፣ እኩል ፣ የከፍተኛ ትምህርት መግቢያ ብቃት ፣ ዩኒቨርሲቲ ፣ የዩኒቨርሲቲ ኮሌጅ ፣ የኖርዌይ መንግስት የትምህርት ብድር ፈንድ፣ ብድር፣ ስጦታ
ትምህርት ለኣዋቂዎች
ተጨማሪ ትምህርት፣ ቀጣይ ትምህርት፣ የዕድሜ ልክ ትምህርት፣ የአንደኛ እና የሁለተኛ ደረጃ ትምህርት ቤት፣ የሁለተኛ ደረጃ ትምህርት ቤት፣ መብት፣ የኖርዌይ መንግስት የትምህርት ብድር ፈንድ፣ NOKUT ፣ የቅድመ ትምህርት እና የሥራ ልምድ ግምገማ
የኖርዌይ ቋንቋ ትምህርት
ደረጃ፣ ያዳምጡ፣ ያንብቡ፣ ይፃፉ፣ የቃል፣ የኖርዌይ ፈተና፣ የቋንቋ ልምምድ
የሠራተኞች ማህበር።
ሠራተኛ፣ ቀጣሪ፣ መብቶች፣ ስምምነት፣ የሥራ ቦታ፣ ድርድር፣ የሥራ አካባቢ፣ HSE
ሕጎች እና ደንቦች፡ በሥራ ዓለም
ሠራተኛ፣ ቀጣሪ፣ ስምምነት፣ የሠራተኛ ማህበር፣ የሥራ አካባቢ፣ የእረፍት ቀን፣ የእረፍት ግዜ ክፍያ፡
የማህበራዊ ደህንነት ሁኔታ
እኩልነት፣ ማህበራዊ ጥቅማ ጥቅሞች፣ ግብር፣ ጥቅማ ጥቅሞች፣ ትምህርት ቤት፣ ሆስፒታል፣ የሕፃናት ድጎማ፣ NAV፣ ማህበራዊ ዋስትና፣ የሥራ አጥነት ጥቅማ ጥቅሞች፣ ጡረታ፣ የጥሬ ገንዘብ ለእንክብካቤ፣ የሥራ ገበያ
ደመወዝ እና ዓመታዊ ግብር
ጠቅላላ ክፍያ፣ የተጣራ ክፍያ፣ ገቢ፣ ድርድር፣ የደመወዝ ማሳያ ወረቀት፣ የግብር ቅነሳ፣ የማህበራዊ ደህንነት ጥቅም፣ የኣገር ውስጥ ገቢ አስተዳደር፣ የግብር ቅነሳ ካርድ፣ ዓመታዊ የገቢ እና የግብር መግለጫ ፣ የሥራ ውል፣ በውል ያልተደገፈ ሥራ፡
የኖርዌይ የሥራ ገበያ
ኢንዱስትሪዎች፣ ኢንዱስትሪ፣ ግብርና፣ ዘይት፣ ጋዝ፣ አገልግሎት፣ የመረጃ ቴክኖሎጂ
ሥራ ፍለጋ
ማመልከቻ፣ ሲቪ፣ ሥራ አጥነት፣ ተሞክሮ፣ ትምህርት፣ ክህሎቶች፣ ባህሪዎች፣ ቃለመጠይቅ
ሥራ ማግኘት የሚቻሉባቸው መንገዶች
አውታረ መረብ፣ ማጣቀሻ፣ ተግባራዊ ሥልጠና
ሂሳዊ አስተሳሰብ እና የስነምግባር ግንዛቤ።
ይከራከሩ፣ ይወያዩ፣ በይነመረብ፣ የምንጭ ትችት፣ ግምገማ
ማህበራዊ ሚዲያ እና ዲጂታል ግምገማ
ዲጂታል ዱካዎች፣ መጋራት፣ የመረጃ ጥበቃ፣ ግላዊነት፣ የግል መረጃ፣ በይነመረብ፣ የንግግር ነፃነት
ሕይወት በኖርዌይ
ወጣት ልጆች፣ ልጆች፣ ጎልማሶች፣ ለአቅመ አዳም/ሔዋን የደረሱ፣ ጡረተኞች
የነዋሪዎች መተዳደሪያ ደንቦች
ስደተኛ፣ የመኖሪያ ፈቃድ፣ ስደተኛ፣ ጥገኝነት ፈላጊ፣ የቤተሰብ ውህደት
የመግቢያ መርሃ ግብር እና የውህደት ሕግ
የኖርዌይ፣ የማህበረሰብ ህይወት፣ ስራ፣ ትምህርት፣ የህይወት ችሎታ፣ የወላጅ መመሪያ
ጋብቻ እና ቤተሰብ
ጠቅላላ ቤተሰብ፣ ነጠላ/ያላገባ/ች፣ የተጋቡ ጥንዶች፣ እብረው የሚኖሩ፣ ሳይጋቡ አብረው የሚኖሩ፣ የወላጅ ኀላፊነት፣ የጋብቻ ፍቺ
የልጆች እና የወጣቶች መብቶች
የልጆች (መብትና ደህንነት) ሕግ
የልጆች አስተዳደግ
መሠረታዊ እሴቶች፣ ትብብር፣ ምክር
በሁለት ባህሎች መካከል መኖር
ልጆች፣ ወላጆች፣ ኅብረተሰብ፣ እንዲሆንልን የምንጠብቀው፣ የራስ ድርሻ
የልጆች ደህንነት አገልግሎት
አስተዳደግ፡ ወላጆች፡ እርምጃዎች፡ አሳሳቢነት
ዱግናድ
የበጎ ፈቃድ አገልግሎት፣ ክፍያ የሌለው፣ የህብረተሰብ የጋራ ጥረት
ማሕበራዊ መድረኮች
የመዝናኛ ጊዜ እንቅስቃሴዎች፣ የበጎ ፈቃድ ተግባር፣ በውስጥ የሚታወቁ ሥርዐቶች/መመሪያዎች
ፖለቲካዊ ተሳትፎ
ዲሞክራሲ፣ አስተያየቶች፣ ምርጫ
ጤና እና የሕይወት ዘዬ
የኑሮ ደረጃ፣ የህዝብ ጤና፣ መከላከል፣ የአእምሮ ጤና፣ የአካል ጤና፣ አመጋገብ
የጤና አገልግሎት
መደበኛ ሐኪም፣ ስፔሻሊስት፣ ቀጠሮ፣ ሆስፒታል፣ ድንገተኛ ክፍል፣ አፋጣኝ እርዳታ፣ ፋርማሲ፣ የምስጢርነት ግዴታ፣ አስተርጓሚ፣ የታካሚ ክፍያ
የጥርስ ጤንነት
የጥርስ ሓኪም
የቤተሰብ ምጣኔ, እርግዝና እና የልጆች ክትትል
የወሊድ መከላከያ፡ እርግዝና፡ ልደት፡ ጤና ጣቢያ፡ ክትባት፡
የአዕምሮ ጤንነት
የሥነ ልቦና ባለሙያ፡ የአዕምሮ ሕመም፡ ውጥረት
ማንነት
ባህሪያት፡ ስብዕና፡ ፍላጎቶች፡ ወሲባዊ ማንነት፡ የፆታ ማንነት፡ ጾታ፡
ወደ አዲስ አገር መፍለስ
የአዕምሮ ፍልሰት ሂደት፣ ደረጃዎች
የግል ፋይናንስ
ገቢ፣ ወጪ፣ ጠቅላላ ክፍያ፣ የተጣራ ክፍያ፣ ታክስ፣ የልጅ ጥቅማጥቅም፣ ከእንክብካቤ የሚገኝ ገንዘብ፣ የባንክ ብድር፣ የኢንተርነት ባንክ፣ ክፍያ፣ ወለድ፣ በጀት
መኖርያ ቤቶች
ራሱን የቻለ ቤት (ቪላ)፣ የቅርብ ቤተሰብ፣ የግል፣ የቤት ኪራይ፣ የራስ ገንዘብ፣ ሞርጌጅ (ንብረትን ዋስ በማድረግ መበደር)፣ የጊዜ ክፍያ፣ ወለድ፣ ባለቤትነት የተያዘ መኖሪያ፣ የመኖሪያ ቤት ህብረት ስራ ማህበር፣
የቤት ውስጥ ዓመፅ
በደል፣ አካላዊ፣ አእምሮአዊ፣
የግዳጅ ጋብቻ
የጋብቻ ህግ፡ በፈቃደኝነት፡ በፍቅር ጋብቻ፡ የተደራጀ ጋብቻ፡ የግዳጅ ጋብቻ፡
የሴት ልጅ ግርዛት
የሴት ግርዛት
አሉታዊ ማሕበራዊ ቁጥጥር
ምክንያታዊ ያልሆነ፡ ጥብቅ፡ ገደቦች
የኖርዌይ እውነታዎች
ንጉሣዊ ሥርዓት፣ ቋንቋ፣ አካባቢ፣ ሕዝብ፣ ኦስሎ፣ በርገን፣ ትሮንዳይም፣ ስታቫንገር፣ ስቫልባርድ፣ አከባቢዎች፣ የኣከባቢ ኣስተዳደር፣ ፎዮርዶች፣ ተራሮች፣ የእርሻ መሬት፣ ሐይቆች፣ ወንዞች፣ የበረዶ ግግር፣ የአየር ንብረት፣ የሙቀት መጠን
ሃይማኖታዊ እና ሕዝባዊ በዓላት
አዲስ ዓመት፣ የሳሚ ብሔራዊ ቀን፣ የሴቶች ቀን፣ ፋሲካ፣ የዕርገት ቀን፣ መንፈስ ቅዱስ ቀን (ጴንጠቆስጤ)፣ የሠራተኞች ቀን፣ ሕገ መንግሥት ቀን፣ ግንቦት 17፣ ገና፣ የተወልደክበት ቀን፣ ሠርግ፣ ጥምቀት፣ እምነት ማጽኛ፣ የቀብር፡
ሃይማኖት እና የሕይወት አቋም
ዓለማዊ፣ ፕሮቴስታንት፣ የመንግሥት ሃይማኖት፣ የሃይማኖት ነፃነት
እኩልነት
የሴቶች መብት፣ የቤት ስራ፣ ዘረኝነት አንቀፅ
በኖርዌይ ያሉ አናሳ እና ብዙሃን
ስደት፣ ሳሚ፣ አይሁዶች፣ ሮማዎች፣ ክቨን፣ ሮማኒ፣ ውህደት
የሳሚ ሕዝቦች
የአገሬው ተወላጆች፣ ሳሚ ፓርላማ፣ ብሔራዊ ቀን፣ ባንዲራ፣ የኮፍቴ ብሔራዊ ልብስ፣ አጋዘን
ቀደምት ኖርዌጃውያን
የድንጋይ ዘመን፣ የብረት ዘመን፣ የነሐስ ዘመን፣ የቫይኪንግ ዘመን
መካከለኛው ዘመንና ውህደቶች
ክርስትና፣ ግብር፣ ጥቁር ሞት፣ ወረርሽኝ፣ ቤተ ክርስቲያን፣ ንጉሥ፣ መኳንንት፣ አንድነት፣ ፕሮቴስታንት፡
ኖርዌይ ከ1814 እስከ 1905 እ.ኤ.አ
ሕገ መንግሥት፣ ኢድቮል፣ ብሔራዊ ሮማንቲሲዝም (ኣገራዊ ፍቅር)፣ ስቶርቲንግ፣ ኒኖርስክ፣ ግብርና፣ ዓሳ፣ ኢንዱስትሪ፣ ስደት፣ የኅብረቱን መፍረስ
አንደኛው እና ሁለተኛው የዓለም ጦርነት
ከውሃ ኤሌክትሪክ ኃይል፣ ኢንዱስትሪ፣ ሥራ፣ ኩዊስሊንግ፣ ተቃውሞ፣ ማበላሸት፣ ሂትለር፣ አይሁድ፣ ማጎሪያ ካምፕ፣ እጅ መስጠት
የአሁኗ ኖርዌይ
እኩልነት፣ ነፃነት፣ የኑሮ ደረጃ፣ ቴክኖሎጂ፣ የሰራተኛ ንቅናቄ፣ የሰራተኛ ማህበር፣ የሴቶች ንቅናቄ፣ ነዳጅ፣ ጋዝ፣ አለም አቀፍ ድርጅቶች
ሰብአዊ መብት
የተባበሩት መንግስታት (UN)፣
ዲሞክራሲያዊ መብቶች እና ግዴታዎች
በሕዝብ መመራት፣ የመምረጥ መብት፣ የፍትህ ሂደት፣ የመናገር ነፃነት፣ የእምነት ነፃነት፣ የመደራጀት ነፃነት፣ ዴሞክራሲያዊ የጨዋታ ሕጎች፣ እኩልነት፣ መተማመን
ዲሞክራሲ በኖርዌይ
ክልል፣ የክልል ኣስተዳደር፣ የኣከባቢ ኣስተዳደር፣ ራስን በራስ የመወሰን መብት፣ ፖለቲከኛ፣ ቢሮክራት፣ ስቶርቲንግ፣ መንግሥት፣ የክልል ምክር ቤት፣ ጠቅላይ ሚኒስትር፣ የሥልጣን ክፍፍል
ምርጫዎች እና የፖለቲካ ፓርቲዎች
አጠቃላይ ምርጫዎች፣ የአካባቢ ምርጫዎች፣ የኣከባቢን የክልሎች ምርጫዎች፣ የመምረጥ መብት፣ ሶሻሊስት፣ ወግ አጥባቂ፣ የፓርቲ ማኒፌስቶ
ተፈጥሮና የተፈጥሮ ሃብቶች
አሳ፣ ደን፣ ዘይት፣ ወደ ውጭ መላክ፣ የሕዝብ የማግኘት መብት
ዘላቂ እድገት
ፍጆታ፣ የአየር ንብረት ለውጥ፣ ታዳሽ ሀብቶች፣ በአገር ውስጥ ምርት፣ ዘላቂ የልማት ግቦች
የተፈጥሮ ጥበቃ እና የአካባቢ ጥበቃ
እንደገና መጠቀም፡ እንደገና ጥቅም ላይ ማዋል፡ ቆሻሻን ከምንጩ መለየት፡ የምግብ ቆሻሻ፡ ትራንስፖርት